“የፖፕ ሙዚቃ ንግሥት” በመባል የምትታወቀው መዳና፣ ኮፓካባና በተሰኘውና በሪዮ ዴ ጃኔሮ በሚገኘው የባህር ዳርቻ መዝናኛ ትላንት ቅዳሜ ነፃ የሙዚቃ ትርዒት አቅርባለች፡፡ የባህር ዳርቻውን ወደ ግዙፍ ...
ዩክሬን ከሩሲያ ወረራ ወዲህ ሶስተኛውን ፋሲካ በምታከብርበት በዛሬው ዕለት፣ ሩሲያ በርካታ ድሮኖችን አስወንጭፋ ወታደሮቿ አንድ ኢላማ ሲያደርጉት የቆየን መንደር ተቆጣጥረዋል። የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) በተለያዩ አገራት የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል የሚያከብሩት ዛሬ ነው። እለቱ እየሱስ ...
ሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በማባባስ እና የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግረው በተፈፀሙ ወንጀሎች በዩናይትድ ስቴትስ ዓመታዊ የሰብአዊ መብት ሪፖርት የተወቀስች ኤርትራ፣ ወቀሳውን አጣጣለች። የዩናዩትድ ስቴትስ ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ትላንት በፖሊስ ተይዘው እንደታሰሩ ከገለጸቻቸው አምስት አገልጋዮቿ ውስጥ ሁለቱ፣ ዛሬ ዐርብ መፈታታቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ፡፡ በመንበረ ፓትሪያርክ ...
በሰሜን ኢትዮጵያ አንድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚተዳደር የፍልሰተኞች መጠለያ የነበሩ 1ሺሕ የሚሆኑ የሱዳን እና የኤርትራ ፍልሰተኞች ለቀው መውጣታቸውን ድርጅቱ ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። ...
በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ፣ ላለፉት ሁለት ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ ከአንድ ሺሕ በላይ የሚኾኑ መምህራን፣ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ተናገሩ፡፡ በወረዳው በሚገኙ 52 የአንደኛ ...
ዐቃቤ ሕግ የፖሊስን የምርመራ መዝገብ ተመልክቶ ክስ ለመመሥረት የጠየቀው የ15 ቀን ጊዜ ተፈቅዶለታል፡፡ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንንን ጨምሮ፣ ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር ...
የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚገኘው የባንክ ተቀማጩ ላይ ከ6 ሚሊዮን ዶላር በላይ በማጭበርበር ወጪ ሊደረግ ሲል ማዳኑን ትላንት ማክሰኞ አስታውቋል። ሰኞ ሚያዚያ 7 ቀን 2016 ዓ/ም ...
የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት፣ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ ለኢትዮጵያውያን የሚደረገውን የቪዛ አሰጣጥ ሒደት ለማጥበቅ እንደወሰነ ማስታወቁን ተከትሎ፣ ትላንት ማክሰኞ ማምሻውን ...
የእንግሊዝ መንግስት በያዝነው የአውሮፓውኑ 2024 ቁጥራቸው 6,000 የሚሆን ስደተኞችን ‘ወደ ሩዋንዳ ያሸጋግራል’ ተብሎ እንደሚጠበቅ አንድ የሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ። እንግሊዝ ወደ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን፣ ላለፉት ሁለት ወራት ያህል ታጉሎ የቆየው የመምህራን ደመወዝ በመከፈሉ የተቋረጠው የመማር ማስተማር ሒደት መቀጠሉን፣ የክልሉ የመምህራን ማኅበር አስታወቀ፡፡ ...